ፈረንሳይ ሀገር ተምረዋል? ከፈረንሳይ ጋር ያሎትን ግንኙነት ጠብቀው መቀጠል ይመኛሉ? ሌሎች የቀድሞ ትምህርት ቤትዎ ተማሪዎችን ማግኘት ይፈልጋሉ? የስራ ኔትወርኮን መዘርጋጽ ይሻሉ ?
እንግድያውስ ለፈረንሳይ አሉምኒ ምሽት ይቀላቀሉን!
በዕለተ ሐሙስ ጥቅምት 30 ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ በፈረንሳይ ኤምባሲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚካኼደው የፍራንስ አሉምኒ ፕላት ፎርም የመክፈቻ ስነ ሥርዓት ላይ እንዲገኙ በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር በደስታ ይጋብዞታል ።
ማሳሰብያ ፡ የፈረንሳይ አሉምኒ ፕላት ፎርም ላይ የተመዘገቡ ብቻ ናቸው መካፈል የሚችሉት : https://www.francealumni.fr/fr/poste/ethiopie/ ስለዚህ በስራ ገበታዎ ሆነ በግል ህይወትዎ ለምያውቋቸው መረጃውን ያካፍሉ!
ልንገናኞት በጉጉት እንጠብቆታለን!